MENNA

ELDERLY AND MENTALLY CHALLENGING SUPPORT CENTER


GONDAR – ETHIOPIA 

Our Services

Full Shelter care service

We are an organization focused on helping the lives of the elderly and those with mental disabilities, by providing all basic services (food, clothes, shelter, hygiene facilities, medical, to the residents in the center.

Medical and medication support

Focus on how you can help and benefit your user. Use simple words so that you don't confuse people.

Free Clothing and showering

መና የአረጋውያንና የአዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል ለማህበረሰቡ ከሚያገለግባቸው ስራዎች መካከል አንዱ የሆነው የጎዳና ሻወር አገልግሎት ነው። ይሄ የጎዳና ሻወር ታሳቢ ተደርጎ የተጀመረው ጎዳና ላይ ለሚውሉና ለሚያድሩት ለጎዳና ተዳዳሪ ልጆች ቢሆንም ግን ሌሎችንም ሰዎችንም ያካትተ ግልጋሎት ነው።

CBE ACCOUNT 1000089064868

ABAY BANK 2452111532568021

መና የአረጋውያንና የአዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል

In Our Center

> ማዕከላችንን ለመርዳት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት መስጠት፣ >የተለያዩ ዝግጅቶችን በመና በማድረግ ተገልጋዮቻችንን ምግብ ማብላት (ሠርግ፣ ልደት፣ ክርስትና፣ ኒካህ፣ ምርቃት፣ መልስ፣ ሰደቃ፣ የሙት መታሰቢያ፣ የቡና ስነ-ስርዓትና የተለያዩ ዝግጅቶች) > የገንዘብ፣ የጉልበትና የሐሳብ እገዛ ማድረግ > ጎዳና ላይ የወደቁ ሰዎችን መጠቆም ይቻላል

QUESTIONS?

IF YOU WANT TO SHARE OR HAVE ANY IDEAS LET US KNOW WHAT WOULD BE GOOD TO BE DONE IN OUR CENTER.

Scroll to Top